26-27ጥያቄ እና መልስ ክፍል 167
Oct 2, 2022 • መጋቢ ዘካርያስ በላይ
የዛሬ ጥያቄዎች
1. ሰው ህይወትንና እውቀትን አንድ ላይ ሳይሆን እውዘትን ብቻ እያዳበረ ከሆነ እንዴት ነው የሚያውቀው?
2. ሰው የሚሰጠው ህይወት ሳይሆን እውቀት እንደሆነ ያውቀዋል ወይ? ህይወቱንስ ጌታ የማይከብርበት ራሱ እየመራ እንደሆነ እንዴት ነው የሚያውቀው?
3. ልምምድንና እውቀትን እያዳበርን ስንሄድ ያለን ፍቅር እውነተኛ አይደለም። ጌታ ሲገለጥ የሚገለጠው አካላችን ምንነታችን በጌታ የሆነ ነው የሚለውን አብራራልን።
4. ሰው ራሱን አዋርዶ ትሁት ሆኖ የሚፍለቀለቅ ህይወት ላይኖረው ይችላል ወይ?
5. ዘፍ 9፡26-27 ሰው በቅድስና ሳይኖር በአገልግሎቱ ፍሪያማ ሊሆን ይችላል ወይ?
6. ስለ ሰዎች ድካም በጸሎት ስም ስለምናወራው ብታስረዳን?
7. ህይወት ተቀብለን ሀይልን እንለምናለን ወይስ ከህይወት በፊት ሀይል እንቀበላለን?
8. ከፈተና አልፈን ጎበዝ የሆንን ሲመስለን ሌላ ፈተና ሲመጣ ስንፈራ እንገያለን ይህ ሊሆን የቻለው ለምንድን ነው?