ለምን መከራ እንቀበላለን
Sep 26, 2024
ሦስቱ የመከራ ምንጮች ሰይጣን፤ ስጋ እና አለም ሲሆኑ አንዳንዱ ፈተና ሰውን ከጌታ ለመለየት ሰይጣን የሚጠቀምበት በመሆኑ የመከራን አይነት በመመርመር የዲያብሎስን ስራ መቃወም ተገቢ ነው፤ በሁለተኛ ደረጃ ሰው በራሱ ሃሳብ ሲሳብና ሲታለል ስጋው ለፈተና ይዳርገዋል ሌላው ፈተና አለምን መውደድ ነው ይህ የፈተና አይነት ደግሞ በውስጣችን የገባውን የክርስቶስን ፍቅር ቦታ ይወስድብናል