ይህ የማዕዘን ራስ የሆነው ክርስቶስ እየሱስ ራሱን ለታናናሾች ገልፆአል ዛሬም ለሚፈልጉት ሁሉ ራሱን የሚገልጥ አምላክ ነው እርሱ አለማትን ሁሉ የፈጠረው በትዕዛዙ ነው ንግ ግሩ ደግሞ ተራ ሳይሆን ከመሰረት የሚያነቃንቅ ሃይል ያለውና ህይወትን ፈጣሪ ነው።