የዘጸአት ጥናት ክፍል 19
Jun 22, 2023 • መጋቢ ዘካርያስ በላይ
ሙሴ በሲና ተራራ ሲቃጠል ያየው ቁጥቋጦ ምሳሌነቱ የእስራኤል ህዝብ ሲሆን የከበሩ እንደሆኑ የእግዚያብሔር ጽጋ እና ትግስት እንዳላቸው እና የእግዚያብሔር ጥበቃ ከእነሱ ጋር እንዳለ ያመለክታል ቁጥቋጦ አለመቃጠሉም እግዚያብሔር እኛን ወደእርሱ የሚያስጠጋበት በዙ መንገድ እንዳለው ያሳየናል እግዚያብሔር ሲጠራን እንሆይ ማለት እራስን ለእግዚያብሔር መሰዋት አርጎ ማቅረብ ነው።
ዘጸ 3:2-5