በረከት ምንድን ነው ክፍል 2
Aug 21, 2022 • መጋቢ ዘካርያስ በላይ
በረከት ከዘለአለም ህይወት ቀጥሎ ተጨምሮ የተሰጠ ማለት ሲሆን በምድር በምንኖርበት በሚያስፈልገን ነገር ላይ ሰዎችን በክብር ሙሉ ያደረገበት ማለትና ለሰው እንድንሆን የተሰጠን ማለት ነው፣ ከበረከታችን ጋር የማያገናኘን ዋነኛው ነገር አለማመን ሲሆን ከበረከታችን ጋር ካልተገናኘን ደግሞ አጉረምራሚ፣ ተስፋ በቀላሉ የምንቆርጥና ሁልጊዜ ምሬትን የምንናገር እንሆናለን፣ በረከት ከኛ ጋር የሚገናኘው በታዘዝን ታማኞች በሆንበትና ስለጌታ መስዋዕት በሆንበት ነው